ማክሰኞ፣ ኤፕሪል
22
የካናዳ የሥራ ቦታን መረዳት
የስራ ፍለጋ ድጋፍ & Webinars
አስረጅነት፣ ውጥረትን መቆጣጠርና ግጭቶችን መፍታት
ግልጽ የሐሳብ ልውውጥ ማድረግን በተመለከተ ጠቃሚ ምክሮችን መማር
ለእኔ በጣም የረዳኝ ክፍል "የተለያዩ ግጭቶችን የማስተዳደር ስታይል" ነበር። እያንዳንዱ ሰው እንዴት እንደሚሠራና በሕይወቴ ውስጥ እንዴት ተግባራዊ ማድረግ እንደምችል ማወቄ በጣም ያስደሰተኛል ። ከዚህ ፕሮግራም ላገኘሁት ትምህርት ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ። ብዙ ሲረዳኝ ኖሯል።