«የፕሮግራሙ ተሳታፊዎች ለራስ ያላቸው ግምት ና በራስ የመተማመን ስሜት መጨመሩን፣ ዘላቂ ወዳጅነት መመሥረቱንና ያላቸውን የተለያዩ አገልግሎቶችና ሀብቶች ይበልጥ እንዲያውቁ እንዲሁም ስለ ካናዳ ባሕል የተሻለ ግንዛቤ እንዳገኙ ሪፖርት አድርገዋል።»